ዐቃቤ ሕግ፣ በእነዶር. ወንድወሰን አሰፋን የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል የተከሰሱትን 51 ተከሳሾች ክስ ዛሬ አሻሽሎ ቀረበ። ተከሳሾቹ ከዚህ ቀደም ክሱ እንዲሻሻል ያቀረቡትን ጥያቄ ዐቃቤ ሕግ ...
በኢትዮጵያ የሚኖሩ ኤርትራውያን፣ የመውጫ ቪዛ ለማግኘት የተጋነነ ክፍያ እንደሚጠየቁ ገለጹ። ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ኤርትራውያን፣ ወደ ሌሎች ሀገራት ለመሄድ ሲፈልጉ፣ የመውጫ ቪዛ ለማስመታት ...
The URL has been copied to your clipboard ትራምፕ “ቅድሚያ ለአሜሪካ” ከሚለው መርሃቸው ጋር ወደ ዋይት ሃውስ ለመመለስ ከገቡት ቃል ያለፈ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ...
ባለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰሜን ጎጃም ዞን፣ ዝብስት ከተማ አርጌ በምትባል የገጠር ቀበሌ ላይ ተፈፀመ በተባለ የድሮን ጥቃት በትንሹ 43 ሰዎች መገደላቸውን፣ ነዋሪዎችና የጤና ...
ዶናልድ ትረምፕ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ሆነው በድጋሚ መመረጣቸው ብሎም ሪፐብሊካኖች የህግ መወሰኛ ምክር ቤቱን መቆጣጠራቸው ብዙዎችን የሀገሪቱን የአየር ንብረት ፖሊሲዎች መሰረዝ ሊያስከትል ...
የአፍሪካ ኅብረት ዋና ጸሐፊ ምርጫ በመጪው የካቲት ወር መጀመሪያ ይካሄዳል። በቦታው በተወዳዳሪነት የቀረቡት የቀድሞዉ የሞርሽዬስ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አኒ ገያን፣ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ2005 ...
ዙሃይ በተባለች የደቡባዊ ቻይና ከተማ አንድ የመኪና አሽከርካሪ በስፖርት ማዕከል ስፖርት ሲሰሩ የነበሩ ሰዎች መሃል መኪናውን እየነዳ ገብቶ 35 ሰዎችን ሲገድል ሌሎች 43 ሰዎች ማቁሰሉን ፖሊስ ...
የዓለም መሪዎች የተሰባሰቡበት የተመድ የአየር ንብረት ጉባዔ ዛሬማክሰኞ አዘርባይጃን ዋና ከተማ ባኩ ውስጥ ተከፍቷል። ከቀደሙት ጉባዔዎች በተለየ በዘንድሮው ስብሰባ ላይ ያልተገኙ ታላላቅ ሰዎች እና ...
እስራኤል ጋዛ ውስጥ ባደረሰችው ጥቃት ቢያንስ 14 ሰዎች መገደላቸውን የፍልስጥኤም ባለስልጣናት ተናገሩ። በተያያዘ ዜና ደቡባዊ ቤይሩት ዳርቻ በሚገኙ የመኖሪያ ሠፈሮች የእስራኤል የአየር ኅይል ጥቃት ...
የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ዐዋጅ ቁጥር 1238/2013ን ለማሻሻል ከሁለት ሣምንታት በፊት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ረቂቅ ዐዋጅ ፣ በሥራ ላይ የሚገኘው የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ጥበቃ የሚሰጣችውን ነጻነቶች የሚገድብና የሚዲያ ተቆጣጣሪውን አካል በአስፈፃሚው አካል ተፅዕኖ ውስጥ የሚከት ነው ሲሉ 14 የሰብ ...
በዩናይትድ ስቴትስ ዶናልድ ትረምፕ በፕሬዚደንታዊ ምርጫው ማሸነፋቸውን ተከትሎ አስተዳደራቸው ለኢንተርኔት መገበያያው አመቺ ሁኔታ ያመጣል በሚል በፈጠረው ...
የመቐለ ከተማ አስተዳደር፣ ትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙ፣ እስከ ኢትዮጵያ ኤርትራ ጦርነትና ከዛ በፊት በነበሩ ጦርነቶች ላይ ተሳትፈው የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ወደ 1ሺሕ 28 የሚደርሱ የቀድሞ ...